Music Details

አሊ ሆይ አላሊሆይ v-Fi
አማርኛ ተራ ብላድ ሙዚቃ, ዝግጁ ተዋናይ, ደስተኛ, መካከለኛ ፍጥነት, ጠጅ ክርክር, ጠጅ ጠንካራ
Create Similar
[Intro]
(Instrumental Solo)
[Verse 1]
አሊ ሆይ አላሊሆይ
ልጆቹን አያችሁ ወይ
ልጆቹን ማሪያም ስማ
ብርኩማ ተሸክማ
[Chorus]
ብርኩማ የዳገቴ
የሸማ ቀዳዶቴ
ቀድጄ ደዳድጄ
ሰጠኋት ላበልጄ
[Verse 2]
አበልጅ ብትወደኝም
ጨረቃ ሳመችኝ
ጨረቃ ድንቡል ዶቃ
አፄ ቤት ገባች አውቃ
[Chorus]
አፄ ቤት ያሉት ልጆች
ፈተጉ ፈታተጉዋት
በቁልብጭ አስቀመጡዋት
ቁልቢጯ ብትሰበር በዋንጫ ገለበጡዋት
[Bridge]
አጃ ቆሎ ስንዴ ቆሎ
ይችን ትተሽ ያችን ቶሎ
ያችን ቶሎ
ያችን ቶሎ
[Outro]
(Instrumental Solo)